- የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
እርሷና እርሱ

እሷ: ስንጋባ ጫት መቃምህን ታቆማለህ እሱ: እሺ እሷ: ሲጋራም ማጨስ አትችልም እሱ: እሺ እሷ: የሰካራም ሚስት እንድባልም አልፈልግም ስለዚህ መጠጥም ማቆም አለብህ እሱ: እሺ እሷ: ኧ!!! ...ሌላ ደሞ ምን ነበር?? አዎ! እያመሸህ መግባት አትችልም እሱ: እሺ እሷ: እም...ሌላ? ሌላ? ምንድነው የረሳሁት??? ሌላ የምትተወው ነገር ምን ነበር??? እሱ: አንቺን ማግባት
19 views0 comments