የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብMar 16, 20191 min readአሁን ፈርቻለሁአህያ ሁን አለኝ ፡ አህያ ሆንኩለት፣አሰሱን ገሰሱን ፡ እንድሸከምለት።መጋዣ ሁን ብሎ ፡ ፈረሱ አደረገኝ ፣በያዳገቱ ላይ ፡ ወስዶ እሚጋልበኝ።እንጃ ግን ሰሞኑን ፡ በግ ነህ ተብያለሁ ።ሊያርደኝ ነው መሰለኝ ፡ አሁን ፈርቻለሁ። (ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን)ግጥም21 views0 commentsPost not marked as liked
አህያ ሁን አለኝ ፡ አህያ ሆንኩለት፣አሰሱን ገሰሱን ፡ እንድሸከምለት።መጋዣ ሁን ብሎ ፡ ፈረሱ አደረገኝ ፣በያዳገቱ ላይ ፡ ወስዶ እሚጋልበኝ።እንጃ ግን ሰሞኑን ፡ በግ ነህ ተብያለሁ ።ሊያርደኝ ነው መሰለኝ ፡ አሁን ፈርቻለሁ። (ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን)