- የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
የመስቃንና ማረቆ ግጭት
ህዳር 05 2011 በመስቃንና ማረቆ መካከል ተከስቶ በነበረው ግጭት በሁለቱ ወረዳዎች አዋሳኝ ቦታዎች የተፈናቀሉ መስቃኖች ቡታጅራ እስታዲየም በጊዜያዊነት ተጠልለው ይገኛሉ። ተጠላዮቹ የማህበረሰብን ድጋፍና የመንግስትን ትኩረት ይሻሉ። የፎቶውን መረጃ ያደረሰን ወንድም ጃፈር ሰማን ለMMN ከቡታጅራ






46 views0 comments